ሂደቱ ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመበትን ራዕይና ተልዕኮ ለማሣካት የሚፈፅማቸው
ዋና ዋና ተግባራት /key objective/
Øየሰው ሀይል እቅድ ማዘጋጀት
Øበስምሪት አፈፃፀም ዙሪያ ለምርምር ማዕከላት የድጋፍና ክትትል ሥራ መሥራት
Øየምልመላና መረጣ ስራዎችን ማከናወን
Øየሰው ሀይል ልማት ስራዎችን ማከናወን
Øየእቅድ አፈጻጸም ተግባራትን መከታተልና መደገፍ/የሪፎርም ሥራ/
Øከሰራተኛ ጥቅማጥቅም እና መረጃ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ማከናወን
Øየስራ ስንብትና ስራ መመለስ ተግባራትን ማከናወን
የሰው ሀይል መረጃ የማደራጀትና የማጠናቀር ስራዎችን መስራት ናቸው